News

MSC in Islamic Banking and Finance

🎓

እንኳን ደስ አላችሁ፦ የ3ኛው ዙር የኢስላሚክ ባንክ እና ፋይናንስ MSc ተማሪዎች ኦሬንቴሽን በስኬት ተጠናቀቀ!

🎓 እንኳን ደስ አላችሁ፦ የ3ኛው ዙር የኢስላሚክ ባንክ እና ፋይናንስ MSc ተማሪዎች ኦሬንቴሽን በስኬት ተጠናቀቀ!

ባለፈው ቅዳሜ ታህሳስ 18 ቀን 2018 ዓ.ም (December 27, 2025) ለ3ኛው ዙር የMSc in Islamic Banking and Finance ተማሪዎቻችን ያዘጋጀነው የኦሬንቴሽን (የመግቢያ) መርሃ-ግብር በታላቅ ስኬት መጠናቀቁን በደስታ እንገልጻለን! ስለሆነም መደበኛ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን የፊታችን ቅዳሜ፣ ታህሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም (January 3, 2026) ይሆናል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ እስካሁን ካልተመዘገቡ አሁንም ዕድሉ አለዎት!

የመጨረሻዎቹን አመልካቾች ለማስተናገድ ሲባል ምዝገባውን ለጥቂት ቀናት ክፍት ያደረግን ሲሆን እስከ መጪው ቅዳሜ (ትምህርት ከመጀመሩ በፊት) በመመዝገብ የዚህ 3ኛው ዙር ተማሪ መሆን ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦

🌐 ድረ-ገጽ፦ www.maxbridgeconsult.com📧 ኢሜይል፦ info@maxbridgeconsult.com

📞 ስልክ ቁጥሮች፦ 0941 78 88 88 / 0942 78 88 88/0943 78 88 88

#MaxBridge#IslamicBanking#Finance#MSc#HigherEducation#Batch3#Ethiopia#IslamicFinance

Live on Nejashi TV 

📺

 Join Maxbridge Education & Development S.C. for an insightful discussion on Education and Development, with a focused look at the current state of Interest-Free Banking and Finance in Ethiopia, alongside with the conventional banking system. Tune in and be part of a conversation that inspires growth and positive change.
Short version:
Maxbridge on Nejashi TV — empowering minds through education and development.